Fitsum Atnafework K/Mariam

ብቁነት ትኩረት ይስባል!

እራሴን ለማስተዋወቅ እና ለገበያ ለማቅረብ (ለመሸጥ) ከምጠቀምባቸው አንዱ እና የምኮራበት በኤውብ እና በሌሎችም የሙያዊ ትስስር የሚያበረታቱ ማህበራ አባል መሆኔን ነው፡፡

አለማድነቅ እራስን መንፈግ ነው!

አንድ የከተማችን ታዋቂ ካፌ ውስጥ ከሰዎች ጋር ቁጭ ብለን የሥራ ጉዳይ ላይ ስንወያይ ለሥራችን ሙያዊ እገዛ እንደሚያስፈልገን አምነን ምክረ ሀሳብ እንዲሰጡን የሰዎችን ሥም “እከሊት እና እከሌ” እያልን ሀሳብ እያውጣጣን ነበር፡፡

ከእሷ ጀርባ

ከእሷ ጀርባ ብዙ ጊዜ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት እንዳለች ይነገራል፡፡ በእርግጥም ሐቅ ነው፡፡ ይህንንም ያስተዋሉ ሰዎች ሊመሠገኑ ይገባቸዋል፡፡ ምክንያቱም ለዘመናት ሴቷ ትደክማለች ግን ከጓዳ አውጥቶ ያሞገሳት እምብዛም አልነበረም፡፡ እንኳን …

ከእሷ ጀርባ Read More »

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ)

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) በአሜሪካ በነበረኝ ጥቂት ግን ጥፍጥ ያለ የቀናት ቆይታዬ ያልተደነቅኩባቸው ነገሮችም አሉ፡፡ ቀጥታ ወደ እነሱ ከመግባቴ በፊት ካለፉት አድናቆቶቼ ለማጠቃለያ ሰብሰብ ላድርጋቸው፡፡ በዋናነት የእኛ ብርቅዬዋ መሳለጫ መንገድ …

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) Read More »

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት)

የሰው ሀብት ማኔጅመንት ኮንፈረንስ ለመሳተፍ በላስቬጋስ የነበረኝ ቆይታ በድል ተጠናቅቋል፡፡ ይሁን እንጂ ይሄን ግዙፍ ሀገር ረግጦ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ ያለማግኘት ብልህነት ስላይደለ ከላስቬጋስ መልስ በዲሲ እና አካባቢዎቹ ትንሽ ቆይታ …

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት) Read More »

ሲስተሙ (ክፍል አንድ)

አብዛኛውን ጊዜ አለም የምትሰጠን የሰጠናትን ቆጥራ ነው፡፡ በእርግጥ ይሄ ሁልጊዜ ላይገጣጠም ይችላል፤ አብላጫውን ማለቴ ነው፡፡ ይህንን ጽሑፍ የምትጽፈው ኮንፈረንስ ለመካፈል ከተሻገርኩበት ባር ማዶ ሰማይ  ስር ነው፤ በአሜሪካ ላስ ቬጋስ የሚካሄደውን …

ሲስተሙ (ክፍል አንድ) Read More »