Fitsum Atnafework K/Mariam

የዋኋ የሥራ ባልደረባዬ¡

የዋኋ የሥራ ባልደረባዬ¡ አንዲት የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ ከረምረም ብላ ከቆየች በኋላ ስልክ ትደውልና ሞቅ ደመቅ ያለ ሰላምታ ትሰጠኛለች፣ ቤተሰቤን በሥማቸው እያስታወሰች ደህንነታቸውን ትጠይቀኛለች፣ ታደንቀኛለች፣ ታሞጋግሰኛለች፤ ከዚያ በደንብ ካሟሟቀችኝ በኋላ “እኔ […]

የዋኋ የሥራ ባልደረባዬ¡ Read More »

ፖለቲካውን እንጫወተው!

የዛሬ ጽሑፌን መነሻ ሀሳብ የወለደልኝ አብረን ሰርተን ለዓመታት ሳላገኛት ኖረን በቅርብ ቀን ያገኘኋት የሥራ ባልደረባዬ ናት፡፡ ይህቺ ሴት አብረን ስንሠራ በጣም አስገራሚ ባህርይ ነበራት፡፡ በተለይ አለቃ/ኃላፊ ለፀብ ከፈለጋችሁ የመረጃው ምንጭ እሷ እንደምትሆን ከጀርባዋ ይወራ ነበር እና ከሠራተኞች በቡና ወይንም በማንኛውም ሁኔታ ልትቀላቀል ስትመጣ “ጨዋታ ቀይሩ!?” ይባል እንደነበር አልረሳውም፡

ፖለቲካውን እንጫወተው! Read More »

እንኳንም አገባሁ!

እንኳንም አገባሁ! ፍፁም አጥናፈወርቅ ኪ/ማርያም መቼስ የእኛ ማህበረሰብ አዛኝ ነው፤ ማለቴ ያው ሴት ልጅ ስትዳር ማየት ያስደስተዋል፡፡ ከተዳረች በኋላ ደግሞ ስትወልድ፤ ከዚያም ጾታ እያሰባጠረች ደጋግማ ስትወልድ፡፡ እናም ለአቅመ ትዳር ደርሳለች

እንኳንም አገባሁ! Read More »

Scroll to Top