ጫማችን እንኳን አይመችም!
ትልቁ መጽሐፍ ወንዱን “በላብህ ጥረህ ግረህ ብላ” ሲለው ሴቷን አትጣሪ አትጋሪ (ይባላል ግን?) ያላት አይመስለኝም፡፡ ከላይ የታዘዘ ይሁን ከታች የተመደበልን እንጃ ብቻ እኛም ከወንዶቹ ባልተናነሰ (ትሁት ልሁን ብዬ እንጂ በባሰ ሳይሆን አይቀርም) እንጥራለን፣ እንግራለን፣ እንደናገራለንም፡፡
ትልቁ መጽሐፍ ወንዱን “በላብህ ጥረህ ግረህ ብላ” ሲለው ሴቷን አትጣሪ አትጋሪ (ይባላል ግን?) ያላት አይመስለኝም፡፡ ከላይ የታዘዘ ይሁን ከታች የተመደበልን እንጃ ብቻ እኛም ከወንዶቹ ባልተናነሰ (ትሁት ልሁን ብዬ እንጂ በባሰ ሳይሆን አይቀርም) እንጥራለን፣ እንግራለን፣ እንደናገራለንም፡፡
የዛሬ ጽሑፌን መነሻ ሀሳብ ያገኘሁት ከዓመታት በፊት የሥራ ባልደረባዬ የነበረች ሴት በአንድ ገበያ መሀከል አግኝቼ ከነበረኝ ወግ ነው፡፡
ይሄ ቃል በሕጻናት አንደበት ሲባል ልክ ከአፋቸው ማር ጠብ የሚል ነው የሚመስለው፡፡ እምቢ አንዳንዴም ሳብ ብሎ ወደ እምቢየው! ይለጠጣል፡፡ እኛም እነሱ ሲሉት አንከፋም፡፡
በሥራ ላይ በቆየሁባቸው በርካታ ዓመታት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ፤ በሥራም፣ በስልጠናም፡፡ አንዳንዶቹ እውቀቶች ግን እውነተኛ እውቀቶች አይደሉም፡፡ ምክንያቱም ተግባራዊ ሲሆኑ አይታዩማ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ በዓመት አንድ ጊዜ ወይንም ሁለት ጊዜ (እንደ
የሥራ አፈጻጸም ምዘና ወግ ነው! Read More »
በዘመኑ አጠራር አንድ ባለሀብት ዘመድ አለችኝ፡፡ ባለሀብት ድሮ ድሮ ዲታ፣ ሞጃ፣ ሀብታም ይባል እንደነበረው፡፡ እና ይቺ ዘመዴ አንዱ የሀብቷ መጠን መለክያ በጣም አዲስ የሆነ ቴክኖሎጂ ውጤት ተጠቃሚ በመሆኗ ነው፤ በተለይ
እንዲያው አጋነንሽ አትበሉኝ እና (ከፈለጋችሁም በሉኝ) አንዲት ሴት እና አንድ ወንድ ተመሳሳይ ገድል ቢሠሩ ቀድሞ የሚወደሰው ወንዱ ነው፡፡ ቀድሞ መወደስ ብቻ አይደለም ገዝፎ የሚወደሰውም እሱ ነው፡፡ ይሄንን ያልኩት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስላስተዋልኩ ነው፡፡
Friendship is a complex yet beautiful thing. It is a bond that is formed among people and can last a lifetime. Our time on this earth wouldn’t be the same without our cherished friends who have stuck with us through hardships and celebrations. Recognizing the necessity of healthy friendships, AWiB is highlighting two of HER most supportive members and their journey through their friendship.
Celebrating 10 Years of True Friendship – Ignited in AWiB Read More »
የዋኋ የሥራ ባልደረባዬ¡ አንዲት የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ ከረምረም ብላ ከቆየች በኋላ ስልክ ትደውልና ሞቅ ደመቅ ያለ ሰላምታ ትሰጠኛለች፣ ቤተሰቤን በሥማቸው እያስታወሰች ደህንነታቸውን ትጠይቀኛለች፣ ታደንቀኛለች፣ ታሞጋግሰኛለች፤ ከዚያ በደንብ ካሟሟቀችኝ በኋላ “እኔ
የዛሬ ጽሑፌን መነሻ ሀሳብ የወለደልኝ አብረን ሰርተን ለዓመታት ሳላገኛት ኖረን በቅርብ ቀን ያገኘኋት የሥራ ባልደረባዬ ናት፡፡ ይህቺ ሴት አብረን ስንሠራ በጣም አስገራሚ ባህርይ ነበራት፡፡ በተለይ አለቃ/ኃላፊ ለፀብ ከፈለጋችሁ የመረጃው ምንጭ እሷ እንደምትሆን ከጀርባዋ ይወራ ነበር እና ከሠራተኞች በቡና ወይንም በማንኛውም ሁኔታ ልትቀላቀል ስትመጣ “ጨዋታ ቀይሩ!?” ይባል እንደነበር አልረሳውም፡
እንኳንም አገባሁ! ፍፁም አጥናፈወርቅ ኪ/ማርያም መቼስ የእኛ ማህበረሰብ አዛኝ ነው፤ ማለቴ ያው ሴት ልጅ ስትዳር ማየት ያስደስተዋል፡፡ ከተዳረች በኋላ ደግሞ ስትወልድ፤ ከዚያም ጾታ እያሰባጠረች ደጋግማ ስትወልድ፡፡ እናም ለአቅመ ትዳር ደርሳለች