Fitsum Atnafekework

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት)

የሰው ሀብት ማኔጅመንት ኮንፈረንስ ለመሳተፍ በላስቬጋስ የነበረኝ ቆይታ በድል ተጠናቅቋል፡፡ ይሁን እንጂ ይሄን ግዙፍ ሀገር ረግጦ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ ያለማግኘት ብልህነት ስላይደለ ከላስቬጋስ መልስ በዲሲ እና አካባቢዎቹ ትንሽ ቆይታ

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት) Read More »

ሲስተሙ (ክፍል አንድ)

አብዛኛውን ጊዜ አለም የምትሰጠን የሰጠናትን ቆጥራ ነው፡፡ በእርግጥ ይሄ ሁልጊዜ ላይገጣጠም ይችላል፤ አብላጫውን ማለቴ ነው፡፡ ይህንን ጽሑፍ የምትጽፈው ኮንፈረንስ ለመካፈል ከተሻገርኩበት ባር ማዶ ሰማይ  ስር ነው፤ በአሜሪካ ላስ ቬጋስ የሚካሄደውን

ሲስተሙ (ክፍል አንድ) Read More »

ገደብ ይገድባል!

ብዙ መሥሪያ ቤት እንደመሥራቴ መጠን የብዙ ሰዎችን ባህርይ ለማወቅ ጠቅሞኛል ብዬ አምናለሁ፡፡ በእርግጥ ሰውን ሙሉ በሙሉ ማወቅ የማይደረስበት ጥበብ ነው፡፡ ፊት ለፊት የሚታየውን እና የሚታወቀውን ባህርይ ማለቴ እንጂ፡፡ ዛሬ ከሥራ

ገደብ ይገድባል! Read More »

ጫማችን እንኳን አይመችም!

ትልቁ መጽሐፍ ወንዱን “በላብህ ጥረህ ግረህ ብላ” ሲለው ሴቷን አትጣሪ አትጋሪ (ይባላል ግን?) ያላት አይመስለኝም፡፡ ከላይ የታዘዘ ይሁን ከታች የተመደበልን እንጃ ብቻ እኛም ከወንዶቹ ባልተናነሰ (ትሁት ልሁን ብዬ እንጂ በባሰ ሳይሆን አይቀርም) እንጥራለን፣ እንግራለን፣ እንደናገራለንም፡፡

ጫማችን እንኳን አይመችም! Read More »

እምቢ!

ይሄ ቃል በሕጻናት አንደበት ሲባል ልክ ከአፋቸው ማር ጠብ የሚል ነው የሚመስለው፡፡ እምቢ አንዳንዴም ሳብ ብሎ ወደ እምቢየው! ይለጠጣል፡፡ እኛም እነሱ ሲሉት አንከፋም፡፡

እምቢ! Read More »

የሥራ አፈጻጸም ምዘና ወግ ነው!

በሥራ ላይ በቆየሁባቸው በርካታ ዓመታት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ፤ በሥራም፣ በስልጠናም፡፡ አንዳንዶቹ እውቀቶች ግን እውነተኛ እውቀቶች አይደሉም፡፡ ምክንያቱም ተግባራዊ ሲሆኑ አይታዩማ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ በዓመት አንድ ጊዜ ወይንም ሁለት ጊዜ (እንደ

የሥራ አፈጻጸም ምዘና ወግ ነው! Read More »

ትወደስ

እንዲያው አጋነንሽ አትበሉኝ እና (ከፈለጋችሁም በሉኝ) አንዲት ሴት እና አንድ ወንድ ተመሳሳይ ገድል ቢሠሩ ቀድሞ የሚወደሰው ወንዱ ነው፡፡ ቀድሞ መወደስ ብቻ አይደለም ገዝፎ የሚወደሰውም እሱ ነው፡፡ ይሄንን ያልኩት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስላስተዋልኩ ነው፡፡

ትወደስ Read More »

Scroll to Top