የሥራ ቦታ የጨዋታ ሜዳ ነው!
የሥራ ቦታ የጨዋታ ሜዳ ነው! በሥራ ቅጥር ሕይወቴ ያሳለፍኩትን ጣፋጭ እና ጎምዛዛ ዘመን የመጀመርያው እና “የሕይወቴ ቅኝት” የሚል ርእስ የጻፍኩትን መጽሐፌን ለእራሴም ለአንባቢዎቼም ማስነበቤን እንደ ትልቅ ጀብዱ እቆጥረዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ሁላችንም […]
የሥራ ቦታ የጨዋታ ሜዳ ነው! Read More »
የሥራ ቦታ የጨዋታ ሜዳ ነው! በሥራ ቅጥር ሕይወቴ ያሳለፍኩትን ጣፋጭ እና ጎምዛዛ ዘመን የመጀመርያው እና “የሕይወቴ ቅኝት” የሚል ርእስ የጻፍኩትን መጽሐፌን ለእራሴም ለአንባቢዎቼም ማስነበቤን እንደ ትልቅ ጀብዱ እቆጥረዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ሁላችንም […]
የሥራ ቦታ የጨዋታ ሜዳ ነው! Read More »
አግቢ! የእኛ ማህበረሰብ መቼስ ደግ ነው! ይሄ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ አንዳንዴ ግን ደግ የማይሆንባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ እንደማህበረሰብ ነው የማወራው እና በጅምላ ጭፍጨፋ እንዳይመስልብኝ ልጠነቀቅ ፈልጌ ነበር፤ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ
መቼስ የእኛ ዘመን ከእናቶቻችን ዘመን የተሻለ ነው፡፡ የልጆቻችን ደግሞ ከእኛ የተሻለ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
ብርቱካን ያስጠላው ብርቱካናማ እንቅስቃሴ! Read More »
አንድ የሙያ ስልጠና የመውሰድ እድል ገጥሞኝ ከዚህ ቀደም በየትኛውም የሕይወት መስመር አግኝቻቸው ከማላውቅ ሴቶች እና ወንዶች ጋር ለሁለት ቀናት አሳልፌ ነበር፡፡
መቼስ እንደ ሰርግ፣ ምርቃት እና ሌሎችም ግብዣዎች ሲኖሩ ከድግሱ እስከ ድምቀቱ ሴቶች ወሳኝ መሆናቸው አያጠያይቅም፡፡ አስባችሁታል ትልቅ ድግስ በሆቴል ተደግሶ ወንዶች ብቻ ታዳሚ ቢሆኑ ምን እንደሚመስል?
የበቁ ሴቶች ሽልማት ሲያበቃ፤ የተደበላለቀ ስሜት! Read More »
እራሴን ለማስተዋወቅ እና ለገበያ ለማቅረብ (ለመሸጥ) ከምጠቀምባቸው አንዱ እና የምኮራበት በኤውብ እና በሌሎችም የሙያዊ ትስስር የሚያበረታቱ ማህበራ አባል መሆኔን ነው፡፡
በቅድምያ የከበረ ሰላምታችን ይድረስም! “በመጨመ± ለመሪነት ኣለመታቷ” እና “የትውስታዎቼ ቅምሻ”
መረጃ: የመጻሕፍት ምረቃ ፕሮግራም Read More »
አንድ የከተማችን ታዋቂ ካፌ ውስጥ ከሰዎች ጋር ቁጭ ብለን የሥራ ጉዳይ ላይ ስንወያይ ለሥራችን ሙያዊ እገዛ እንደሚያስፈልገን አምነን ምክረ ሀሳብ እንዲሰጡን የሰዎችን ሥም “እከሊት እና እከሌ” እያልን ሀሳብ እያውጣጣን ነበር፡፡
አለማድነቅ እራስን መንፈግ ነው! Read More »
ከእሷ ጀርባ ብዙ ጊዜ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት እንዳለች ይነገራል፡፡ በእርግጥም ሐቅ ነው፡፡ ይህንንም ያስተዋሉ ሰዎች ሊመሠገኑ ይገባቸዋል፡፡ ምክንያቱም ለዘመናት ሴቷ ትደክማለች ግን ከጓዳ አውጥቶ ያሞገሳት እምብዛም አልነበረም፡፡ እንኳን
ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) በአሜሪካ በነበረኝ ጥቂት ግን ጥፍጥ ያለ የቀናት ቆይታዬ ያልተደነቅኩባቸው ነገሮችም አሉ፡፡ ቀጥታ ወደ እነሱ ከመግባቴ በፊት ካለፉት አድናቆቶቼ ለማጠቃለያ ሰብሰብ ላድርጋቸው፡፡ በዋናነት የእኛ ብርቅዬዋ መሳለጫ መንገድ
ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) Read More »