Blog

Our Authors


Read and capture our Lifestyle

ከእራሳችን ጋር አንጠፋፋ!

አንድ የሙያ ስልጠና የመውሰድ እድል ገጥሞኝ ከዚህ ቀደም በየትኛውም የሕይወት መስመር አግኝቻቸው ከማላውቅ ሴቶች እና ወንዶች ጋር ለሁለት ቀናት አሳልፌ ነበር፡፡

የበቁ ሴቶች ሽልማት ሲያበቃ፤ የተደበላለቀ ስሜት!

መቼስ እንደ ሰርግ፣ ምርቃት እና ሌሎችም ግብዣዎች ሲኖሩ ከድግሱ እስከ ድምቀቱ ሴቶች ወሳኝ መሆናቸው አያጠያይቅም፡፡ አስባችሁታል ትልቅ ድግስ በሆቴል ተደግሶ ወንዶች ብቻ ታዳሚ ቢሆኑ ምን እንደሚመስል?

ብቁነት ትኩረት ይስባል!

እራሴን ለማስተዋወቅ እና ለገበያ ለማቅረብ (ለመሸጥ) ከምጠቀምባቸው አንዱ እና የምኮራበት በኤውብ እና በሌሎችም የሙያዊ ትስስር የሚያበረታቱ ማህበራ አባል መሆኔን ነው፡፡
1 2 3 4 5 7 8 9 10