Blog

3 6 9

Manifestation(መገለጥ) ምንድነው? ይሰራል ወይ? ከ 3፣6፣9 በስተጀርባ ያለው ሚስጥር ምን ይሆን?እንደዚህ ሳይራቀቅና ብዙ ጥናቶች ሳይደረጉበት በፊት የሀገሬ ሰው የአፍህን ፍሬ ትበላለህ ሲል ብዙ ሰምተናል። በክርስትናም እምነት አንኳኩ ይከፈትላችኋል እንደሚል ቃሉ፣

3 6 9 Read More »

የሴት እድርተኞች

ማህበራዊ ኑሮ አስፈላጊ ነው ከሚሉ መሀከል አይደለሁም፤ አልፎም እጅግ ከሚያደንቁ እንጂ፡፡ ምናልባትም የሰውን መድሀኒትነት ስላየሁት ይሆናል፡፡ ማህበረሰባችን ከተዋቀረበት ማህበራዊ ተቋም አንዱ  ደግሞ እድር ነው፡፡ እድርም ያው እንደምናውቀው የሴት እድር እና

የሴት እድርተኞች Read More »

Departure

The political climate in Ethiopia progressively got worse. My sister was sent to Zambia to live with my aunt and finish her high school there. The red terror and scenes

Departure Read More »

የአይምሮዬን ህመም ለሆዴ አቀበልኩት

ጊዜው አመሻሽ ላይ ነው። አልጋዬ ላይ ተኝቼ እንባዬ ያለማቋረጥ ይፈሳል። ምን እንዳጋጠመኝ እንኳን አላውቅም። ደሞ ይሄ ለሊት ተጀመረ። ስልኬን አነሳሁ። ማህበራዊ ድህረገጽ ከፍቼ አውራ ጣቴ እስኪዝል በስልኬ መስታወት ላይ ከላይ

የአይምሮዬን ህመም ለሆዴ አቀበልኩት Read More »

ሙሉ ሴት?!

ልክ ርእሴን ስታነቡ \”ግማሽ ሴት አለ እንዴ?; ሳትሉኝ አትቀሩም፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በአንደኛው መ/ቤቴ ተቀጥሬ ስራ እንደጀመርኩ ስለመ/ቤቱ በአጠቃላይ የሚያስተዋውቀኝ ሂደት (orientation) ላይ እያለሁ  የገጠመኝን መነሻ አድርጌ ላውጋችሁ፡፡ ድርጅቱ መንግስታዊ

ሙሉ ሴት?! Read More »

THE EARLY DAYS

As an elementary school teacher, my mother, fortunately for us, understood child psychology. More importantly, she had unlimited love for her children, my older sister, and me. My earliest memories

THE EARLY DAYS Read More »

Scroll to Top