admin

ምኒልክሽ እነማናቸው!

ብዙ ጊዜ በስኬታማነታቸው የሚወደሱ ወንዶች ሲገጥሙን \”ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ብርቱ ሴት\” አለች ይባላል፡፡ እውነትም ደግሞ ስኬታማው ሰው ምስክርነቱን የመስጠት እድል ሲሰጠው ከእናቱ ይጀምራል፤ ትዳር ውስጥ ከሆነ ደግሞ ሚስቱን ያወድሳል፡፡

ምኒልክሽ እነማናቸው! Read More »

ለምስጋና እንፍጠን!

እንደ ልማድ ይሁን ባህል እርግጠኛ አይደለሁም ግን ብዙ ጊዜ ሰዎችን በበጎነታቸው የምናመሰግናቸው ከሞቱ በኋላ ነው፡፡ ብኢልም አለው፤ \”ሰው ካልሞተ ወይም ካልሄደ አይመሰገንም\” ይባላል፡፡ እርግጥ አሁን አሁን ጥቂት የሽልማት መድረኮችን የሚያዘጋጁ

ለምስጋና እንፍጠን! Read More »

የላቁ ሴቶች (Women of Excellence) ይብዙልን!

\”ወግና ባህል ማን ይጠላል!\” ያውም የሀገራችን የኖርንበት፣ ያደግንበት እንከን ቢኖረውም እንከን አልባነቱ ጎልቶ እንዲታይ አእምሮአችን አምኖ የተቀበለው ወግና ባህላችን፡፡ ይሄ ወግና ባህል ብዙ እና ሰፊ ቢሆንም እኔ ዛሬ ላወጋችሁ የፈለግኩት

የላቁ ሴቶች (Women of Excellence) ይብዙልን! Read More »

Scroll to Top