admin

ሜይ ፎረም ሕልሜን ፈታልኝ!

መቼስ   ጥሩ ነገር ስናይ \”የእኔ በሆነ\” ብለን መመኘት ተፈጥሯዊ ነው፡፡ ከእለታት በአንድ ወቅት በመ/ቤቴ አማካይነት ዓለም አቀፍ የሴቶች ስብሰባ ላይ ለመታደም እድል አግኝቼ ወደ አውስትራልያ ሄድኩኝ፡፡ ያንን ስብሰባ ለመሳተፍ […]

ሜይ ፎረም ሕልሜን ፈታልኝ! Read More »

የፍትህ እናት

ፍትህ ሲወሳ፣ የፍትህ እናት ወይም (Lady justice) ሳትነሳ መቅረት አትችልም። የፍትህ እናትን ከሩቅ ሳያት አይኗ መታሰሩን፣ የማያዳላው ሚዛን፣ አስፈሪው ሰይፍ፣ የለበሰችው ቀሚስ በፈረንጅ አፍ ቶጋ፣ በአንድ እግሯ የረገጠችው መጽሀፍ እንዲሁም

የፍትህ እናት Read More »

ሥራ እና ሀሜት

በአንድ መ/ቤት አብረን እንሰራ የነበረ የቀድሞ ባልደረባዬን ከዓመታት በኋላ አገኘሁት፡፡ እድሜው ከመጨመሩ እና ገጽታውን ከመቀየሩ በስተቀር ባህርዩ እድገቱን ተከትሎ የተሻሻለ አይመስልም፡፡ በ \”የሕይወቴ ቅኝት\” መጽሐፌ ውስጥ የመ/ቤት ሰዎች ባህርይ ስዘረዝር

ሥራ እና ሀሜት Read More »

እንዴት ራሳችንን ከራሳችን እናድን?

በአለማችን ላይ የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልገው ዋነኛ ነገር ደህንነት ነው። የደህንነት መረጋገጥ ከሌለ በሰላም ውሎ መግባትም ሆነ ለተሻለ ሂወት ማቀድ የቁም ቅዠት እንደሚሆን ግልጽ ነው። ደህንነት እንዲጠበቅ ከአጥሮቻችን መርዘምና በላዩ

እንዴት ራሳችንን ከራሳችን እናድን? Read More »

Scroll to Top