admin

እኔ ቀልዬ ነው?

ጀርባዬን ከብዶኛል። አካሄዴ እርምጃ አይሉት ሩጫ የፈሪ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል። ከኋላዬ የሚከተለኝ አንዳች ነገር እንዳለ ቢገባኝም ዞሮ ለማየት ግን አልደፈርኩም! ውሻ እንዳይሆን ፈራሁ፣ ውሻ ከሆነ እኮ እንደፈራሁት ስለሚገባው ሊተናኮለኝ ይችላል……..

እኔ ቀልዬ ነው? Read More »

3 6 9

Manifestation(መገለጥ) ምንድነው? ይሰራል ወይ? ከ 3፣6፣9 በስተጀርባ ያለው ሚስጥር ምን ይሆን?እንደዚህ ሳይራቀቅና ብዙ ጥናቶች ሳይደረጉበት በፊት የሀገሬ ሰው የአፍህን ፍሬ ትበላለህ ሲል ብዙ ሰምተናል። በክርስትናም እምነት አንኳኩ ይከፈትላችኋል እንደሚል ቃሉ፣

3 6 9 Read More »

የሴት እድርተኞች

ማህበራዊ ኑሮ አስፈላጊ ነው ከሚሉ መሀከል አይደለሁም፤ አልፎም እጅግ ከሚያደንቁ እንጂ፡፡ ምናልባትም የሰውን መድሀኒትነት ስላየሁት ይሆናል፡፡ ማህበረሰባችን ከተዋቀረበት ማህበራዊ ተቋም አንዱ  ደግሞ እድር ነው፡፡ እድርም ያው እንደምናውቀው የሴት እድር እና

የሴት እድርተኞች Read More »

Departure

The political climate in Ethiopia progressively got worse. My sister was sent to Zambia to live with my aunt and finish her high school there. The red terror and scenes

Departure Read More »

Scroll to Top