እኔ ቀልዬ ነው?

ጀርባዬን ከብዶኛል። አካሄዴ እርምጃ አይሉት ሩጫ የፈሪ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል። ከኋላዬ
የሚከተለኝ አንዳች ነገር እንዳለ ቢገባኝም ዞሮ ለማየት ግን አልደፈርኩም! ውሻ እንዳይሆን ፈራሁ፣
ውሻ ከሆነ እኮ እንደፈራሁት ስለሚገባው ሊተናኮለኝ ይችላል…….. ስለዚህ ቀስ ብዬ እንዳልፈራሁ
ጀነን….ኮራ ብዬ ልራመድ ወሰንኩ።………

ሙሉውን ያንብቡ…….