መረጃ: የመጻሕፍት ምረቃ ፕሮግራም

የኤዉበር ፍጹም አትናፍወርቅ ኪዳነማሪያም መጽሃፍ ምርቃት!
በቅድምያ የከበረ ሰላምታችን ይድረስም!
“በመጨመ± ለመሪነት ኣለመታጨቷ” እና “የትውስታዎቼ ቅምሻ” በሚሉ ርዕሶች የጻፍናቸውን የየራሳችንን መጻሕፍት ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ቤት አዳራሽ ልናስመርቅ ቀን ቆርጠናል! እርስዎም ከቤተሰቦችምና ወዳጆችዎ ጋር ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ተገኝተው የዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!