Blog

Surprisingly Simple

A very specific personal and emotional trigger was the spark I needed to unleash my voice in my writing once again. That trigger, I will explain it in a blog of its own, was the most surprisingly simple way back to me blogging again.First, let me respectfully re-introduce myself once again to this AWiB platform, to my AWiB tribe, to my AWiB readers from before and to all the new AWiBers I hope to reach to and connect with. My name is Marthe Nzokou Giday…

Surprisingly Simple Read More »

ሙስና ወይንስ ጉቦ!?

የስራ ዘመኔን ወደኋላ ሄጄ ሳስታውስ በጣም የሚናፍቁኝ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ከሰው ጋር አብሮ እንደመስራት ድንቅ ትምህርት ቤት አለ ይሆን!? እኔ በጭራሽ የለም ነው የምለው፡፡ ለምን መሰላችሁ ትምህርት ቤት (ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲን ጨምሮ) የምንማረው በተግባር የሚወርደው ተቀጥረን ስንሰራ ወይንም የራሳችን ድርጅት ኖሮን ቀጥረን ስናሰራ ነው፡፡ እዚህ ውስጥ ደግሞ እንደ ቀስተደመና ቀለም የተዥጎረጎርን ሰዎች አለን፤ የድርጅቱን አላማ ለማሳለጥ (በአዲሱ አባባል) የምንጣመር፡፡

ሙስና ወይንስ ጉቦ!? Read More »

Leadership Shaping Social Dynamics: The Equalizing Power of Education

As I prepare to share my experience at the May Forum on Women in Lead: the invisible hurdle and its impact, I reviewed what has been addressed in the past 15 years.   AWIB’s May forum nudges the nation to evaluate leadership in its different forms: women’s agency, unlocking human potential, strategic, transformational, action-oriented, adaptive, agile, and ethnic leadership, at a personal, organizational, and national level, looking at them through a gender lens. 

Leadership Shaping Social Dynamics: The Equalizing Power of Education Read More »

A Year in AWiB 💜

Today marks my 1st year anniversary at AWiB – just ten days before May Forum! (If only I could celebrate it by raising more funds 😉). This year has been unlike any other—one of deep self-awareness and conscious growth. Both professionally and personally, I’ve come face-to-face with my strengths, my weaknesses, and everything in between.

A Year in AWiB 💜 Read More »

ትዳር ፈሪዎች?!

ሰሞኑ የሰርግም አይደለ! በአንደኛው የሰርግ ስነስርዓት ላይ በክቡ ጠረጴዛ የተቀመጥን ሰዎች በሰዓት በመድረስ የማይታሙትን ሙሽሮች በመጠበቅ ውስጥ በነበረን ዘለግ ያለ ሰዓት በጋብቻ እና በሰርግ ርእሰ ጉዳዮች ዙርያ ላይ የያዝነው ወግ ጥሩ አቆያይን፡፡ መቼስ ይህ የሰርግና የጋብቻ ወግ ገራሚ ነው! ቆይ ግን ትዳር የሚፈሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ!? ግልጽ ለማድረግ ጥላቻ እና ፍራቻን ለይተን እናስብ፡፡ በዚህ ርእስ የታቀፈው ፍራቻ የሚለው ነው፡፡ ልክ የተለያዩ ነገሮችን የሚፈሩ ሰዎች ፎብያ አለባቸው እንደሚባሉት እና የፎብያው አይነት ስያሜ እንደተሰጠው ሁሉ ትዳርን የሚፈሩ ሰዎችም ፍርሀት ጋሞፎብያ ያባላል፡፡ መቼስ ሳይንስ የማያጠናው ነገር የለም፡፡

ትዳር ፈሪዎች?! Read More »

ዶሮ ፊት ፈንግል ካልተወራ ልጆች ፊትስ?!

መቼስ አባቶቻችን ተረት ሲያውቁ እኮ! ቆይ ግን ይቅርታ አባቶቻችን ብቻ ነበሩ እንዴ የሚተርቱት? ጀመረኝ ደግሞ ዋና ሀሳቤን ገና ሳልዳስስ የተረት እና ምሳሌ ታሪካዊ አመጣጥ የአባቶች ወይንስ የእናቶች ወደሚለው ዥው ብዬ ገባሁ፡፡ ብቻ የድሮ ተረቶች አስተማሪዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ በርእሱ ያነሳሁት “ዶሮ ፊት ፈንግል አይወራም” የሚለው መቼስ ዶሮዎች ጆሮ ስላላቸው አይደለም፤ ሰውኛ አባባል ሆኖ እንጂ እኛን ለማስተማር፡፡ የዚህ አባባል አንዱ ግጣሙ ልጅ ፊት የማይወሩ ነገሮችን እንዳናወራ የሚያስታውስ ይመስለኛል፡፡ እርግጥ ነው ታማሚ ፊትም ስለሞት አይወራም፡፡

ዶሮ ፊት ፈንግል ካልተወራ ልጆች ፊትስ?! Read More »

“አተርፍ ባይ አጉዳይ” – The Consequences of Corporate Greed

Last month, I had the opportunity to attend a memorial service on March 10, 2025, honoring the victims of Ethiopian Airlines Flight #302, which tragically crashed on farmland in Bishoftu, approximately 115 kilometers southeast of Addis Ababa, just six minutes after takeoff on March 10, 2019. The news reported that 157 passengers from 35 countries, including crew members, lost their lives in the disaster.

“አተርፍ ባይ አጉዳይ” – The Consequences of Corporate Greed Read More »

የ 15 ዓመት ባለልደቷ ጉብል ገራችኝ!

በሕይወታችን ውስጥ አቅጣጫ በማስያዝ፣ በመምከር፣ በመዝከር፣ በመደገፍ፣ እንዲሁም በመገሰጽ ትልቅ ድርሻ ያላቸው ሰዎች በአብዛኛዎቹ ታላላቆቻችን ናቸው፡፡ ምክንያቱም ከተኖረ ሕይወታቸው ቆርሰው ስለሚሰንቁልን፡፡ አንዳንዶች አሉ ወጣቶች ሆነው ታናናሾች ሆነው የታላላቆችን ሚና የሚጫወቱ፤ ሕይወት መቀየር ብቻ አይደለም የመኖርን ትርጉም ፍንትው አድርገው የሚያሳዩ፡፡

የ 15 ዓመት ባለልደቷ ጉብል ገራችኝ! Read More »

Scroll to Top