Blog

My Stay at AWiB

My Stay at AWiB AWiB became a part of my life that I treasure the most. My stay at AWiB was a blessing. When I was at my lowest point in life, I came across AWiB’s internship call. It was during a time when I was unhappy and depressed. AWiB drew me in and immersed me in an entirely new experience. It provided me with a safe space in which I can

My Stay at AWiB Read More »

ምድር ትናወጣለች

ታህሣስ እና መጋቢት ወራት ሲመጡ ብዙ ገመናዎች ይወጣሉ፤ እናም ግርም ይለኛል፡፡ ታህሣስ ወር የስነ ፆታ ጥቃት ይቁም በሚል የሚደረገው የ16 ቀን ንቅናቄ ሲሆን መጋቢት ደግሞ በማርች ስምንት አከባበር ላይ የሚተላለፉ

ምድር ትናወጣለች Read More »

የፍክክር ቤት ያለመዘጋቱ ሳያንስ

መቼስ \”የሕይወቴ ቅኝት\” እንተ እኔ (ግለ-ታሪክ) መጽሐፌ ባለውለታዬ ነው! ወደኋላ እየሄድኩ ያለፍኩበትን እና ያሳለፍኩትን እና ያለፈኝንም ጭምር እንዳስታውስ እድል ሰጥቶኛል፡፡ ታድያ ለዛሬ የማጋራችሁ ለመጀመርያ ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ

የፍክክር ቤት ያለመዘጋቱ ሳያንስ Read More »

ምኒልክሽ እነማናቸው!

ብዙ ጊዜ በስኬታማነታቸው የሚወደሱ ወንዶች ሲገጥሙን \”ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ብርቱ ሴት\” አለች ይባላል፡፡ እውነትም ደግሞ ስኬታማው ሰው ምስክርነቱን የመስጠት እድል ሲሰጠው ከእናቱ ይጀምራል፤ ትዳር ውስጥ ከሆነ ደግሞ ሚስቱን ያወድሳል፡፡

ምኒልክሽ እነማናቸው! Read More »

ለምስጋና እንፍጠን!

እንደ ልማድ ይሁን ባህል እርግጠኛ አይደለሁም ግን ብዙ ጊዜ ሰዎችን በበጎነታቸው የምናመሰግናቸው ከሞቱ በኋላ ነው፡፡ ብኢልም አለው፤ \”ሰው ካልሞተ ወይም ካልሄደ አይመሰገንም\” ይባላል፡፡ እርግጥ አሁን አሁን ጥቂት የሽልማት መድረኮችን የሚያዘጋጁ

ለምስጋና እንፍጠን! Read More »

Scroll to Top