ሴትየዋ!
እኛ ሀገር “ከፍትፍቱ ፊቱ” የሚባል አሪፍ አባባል አለ፤ ብዙዎቻችን የምንወደው ይመስለኛል አባባሉን፡፡ እናም በተቻለን መጠን የምንጣጣረው ጥሩ ፊት አላት/አለው እንድንባል ነው፤ እኛም ከሌሎች የምንጠብቀው ይህንኑ ነው፡፡ ፍትፍት ለአባባሉ ድምቀት የተመረጠው እንደሚመስለኝ ያው እኛ ኢትዮጵያውያን ፍትፍት እንወዳለን ምክንያቱም በልተን ያጠግበናል፣ እንደ ሰው በምግብነቱ ቆመን እንሄድ ዘንድ ስለሚጠግነን ነው፡፡





![Thank you so much for giving me advice that i did not ask for [or want]...](https://awibethiopia.org/wp-content/uploads/2023/12/Dec-25-2023-Blog-Fitsum-Agbi-e1703226133414.jpg)



