Call for Nomination: WOE 2023

Attention!

AWiB Ethiopia is delighted to announce that the nominations for the Women of Excellence annual awards are now open. The annual Women of Excellence award was established to start a culture of appreciation and to identify, document and recognize homegrown role models. We invite you to nominate a woman that fulfills the criteria for nomination and selection stated below. Your nominee must be a woman who:

—Utilizes her position, stature, and expertise for a cause and for a greater legacy
—Has a vision that transforms a community and a nation at large
—Demonstrates a powerful commitment to coaching other women and sponsoring them to reach their zenith
—Has a reputation for courage, integrity, and a sense of fairness & justice
Please forward your nominations on the phone on +251947350259 or email on info@awibethiopia.org.

Nominations close on March 31st, 2023

ማሳሰቢያ፡

ኤውብ ኢትዮጵያ ለ2015 ዓ.ም. አመታዊው የላቀች ሴት ሽልማት ለመሸለም እጩ የሚደረጉ ሴቶችን ከህብረተሰቡ መቀበል መጀመሯን ስናሳውቅ ደስታ ይሰማናል፡፡ ይህ አመታዊ የላቀች ሴት ሽልማት ሴቶችን የማበረታታት ባህል ለማስጀመር እንዲሁም አገር-በቀል እና ለሌሎች ተምሳሌት የሆኑ ሴቶችን አውጥቶ እውቅና ለመስጠት በተጨማሪም የነዚን ሴቶች ህይወት ተቀማጭ አድርጎ ለትውልድ ለማስተላልፍ የተዘጋጀ የሽልማት ስነ-ስርዐት ነው፡፡

ከሥር የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ታሟላለች የምትሏትን ሴት እጩ እንድታደርጉ ለመጋበዝ እንወዳለን፡፡

—ያላትን ስልጣን እና የስራ ድርሻ ተጠቅማ ለመልካም ዓላማ የምታውል/ያዋለች
— ለሌሎች ስኬት አስተዋጽኦ በማደረግ የራሷን ኣሻራ ጥላ ለማለፍ የምትጥር
— በትጉህነቷ እና በብቁ የኣመራር ዘዴዋ ለሌሎች ምሳሌ የሆነች
—ሌሎች ሴቶችን ለማብቃት ቆራጥነቷን ያስመሰከረች

እጩ የምታደርጓት ሴት ህብረተሰቧን ለማገልገል ተነሳች እንዲሁም በጥረቷ ህብረተሰቧን ወደ ተለሻለ ደረጃ የቀየረች በተለይም የሴቶችን በማገልግል ስራ ላይ የተሰማራች መሆን አለባት፡፡

እንደነዚህ ያሉ ሴቶችን የምታውቁ ከሆነ እባክዎ info@awibethiopia.org ወይም 0947350259 በሚከተለው መረጃ ይላኩ

የስም፣ የሞባይል እና የኢሜይል አድራሻ የዘመኑን አድራሻ
የዘመኑን ምን ያደርጋል? የትኛው ኢንዱስትሪ?
የዘመኑን ከላይ ከተዘረዘሩት መስፈርቶች ጋር እንዴት እንደሚስማማ የሚያሳይ አጭር አንቀፅ።

የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን መጋቢት 22 2015 ዓ.ም.

Share on your socials!

1 thought on “Call for Nomination WOE 2023”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *