Craft Addis 2026

CRAFT Addis 2026 ደማቅ ፓን-አፍሪካዊ በስነ-ፈጠራ ኢኮኖሚ እና ኢኖቬሽን ላይ የሚያተኩር ፌስቲቫል ሲሆን፤ ሚያዝያ 23 እና 24 በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ይካሄዳል።
በፌስቲቫሉ ፡ በስነ-ጥበብ ፣ ስራ ፈጠራ እና ንግድ ትስስር ላይ የሚያተኩሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ልዩ ልዩ ኩነቶች የተካተቱበት ነው እንዲሁም የዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የክብር ኮንሰርትን ጨምሮ የአፍሪካውያን ፈጠራ የሚዳሰስበትና የሚከበርበት ልዩ መድረክም ይሆናል።
ለመሳተፍ የመግቢያ ትኬትዎን ይቁረጡ:- www.craftaddis.com/getticket
ለበለጠ መረጃ 8434 ይደውሉ!
Share with your Circle!
