Fitsum Atnafework K/Mariam

አለማድነቅ እራስን መንፈግ ነው!

አንድ የከተማችን ታዋቂ ካፌ ውስጥ ከሰዎች ጋር ቁጭ ብለን የሥራ ጉዳይ ላይ ስንወያይ ለሥራችን ሙያዊ እገዛ እንደሚያስፈልገን አምነን ምክረ ሀሳብ እንዲሰጡን የሰዎችን ሥም “እከሊት እና እከሌ” እያልን ሀሳብ እያውጣጣን ነበር፡፡

አለማድነቅ እራስን መንፈግ ነው! Read More »

ከእሷ ጀርባ

ከእሷ ጀርባ ብዙ ጊዜ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት እንዳለች ይነገራል፡፡ በእርግጥም ሐቅ ነው፡፡ ይህንንም ያስተዋሉ ሰዎች ሊመሠገኑ ይገባቸዋል፡፡ ምክንያቱም ለዘመናት ሴቷ ትደክማለች ግን ከጓዳ አውጥቶ ያሞገሳት እምብዛም አልነበረም፡፡ እንኳን

ከእሷ ጀርባ Read More »

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ)

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) በአሜሪካ በነበረኝ ጥቂት ግን ጥፍጥ ያለ የቀናት ቆይታዬ ያልተደነቅኩባቸው ነገሮችም አሉ፡፡ ቀጥታ ወደ እነሱ ከመግባቴ በፊት ካለፉት አድናቆቶቼ ለማጠቃለያ ሰብሰብ ላድርጋቸው፡፡ በዋናነት የእኛ ብርቅዬዋ መሳለጫ መንገድ

ሲስተሙ (ክፍል 4- የመጨረሻ) Read More »

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት)

የሰው ሀብት ማኔጅመንት ኮንፈረንስ ለመሳተፍ በላስቬጋስ የነበረኝ ቆይታ በድል ተጠናቅቋል፡፡ ይሁን እንጂ ይሄን ግዙፍ ሀገር ረግጦ ዘመድ አዝማድ እና ጓደኛ ያለማግኘት ብልህነት ስላይደለ ከላስቬጋስ መልስ በዲሲ እና አካባቢዎቹ ትንሽ ቆይታ

ሲስተሙ (ክፍል ሁለት) Read More »

ሲስተሙ (ክፍል አንድ)

አብዛኛውን ጊዜ አለም የምትሰጠን የሰጠናትን ቆጥራ ነው፡፡ በእርግጥ ይሄ ሁልጊዜ ላይገጣጠም ይችላል፤ አብላጫውን ማለቴ ነው፡፡ ይህንን ጽሑፍ የምትጽፈው ኮንፈረንስ ለመካፈል ከተሻገርኩበት ባር ማዶ ሰማይ  ስር ነው፤ በአሜሪካ ላስ ቬጋስ የሚካሄደውን

ሲስተሙ (ክፍል አንድ) Read More »

ገደብ ይገድባል!

ብዙ መሥሪያ ቤት እንደመሥራቴ መጠን የብዙ ሰዎችን ባህርይ ለማወቅ ጠቅሞኛል ብዬ አምናለሁ፡፡ በእርግጥ ሰውን ሙሉ በሙሉ ማወቅ የማይደረስበት ጥበብ ነው፡፡ ፊት ለፊት የሚታየውን እና የሚታወቀውን ባህርይ ማለቴ እንጂ፡፡ ዛሬ ከሥራ

ገደብ ይገድባል! Read More »

ጫማችን እንኳን አይመችም!

ትልቁ መጽሐፍ ወንዱን “በላብህ ጥረህ ግረህ ብላ” ሲለው ሴቷን አትጣሪ አትጋሪ (ይባላል ግን?) ያላት አይመስለኝም፡፡ ከላይ የታዘዘ ይሁን ከታች የተመደበልን እንጃ ብቻ እኛም ከወንዶቹ ባልተናነሰ (ትሁት ልሁን ብዬ እንጂ በባሰ ሳይሆን አይቀርም) እንጥራለን፣ እንግራለን፣ እንደናገራለንም፡፡

ጫማችን እንኳን አይመችም! Read More »

እምቢ!

ይሄ ቃል በሕጻናት አንደበት ሲባል ልክ ከአፋቸው ማር ጠብ የሚል ነው የሚመስለው፡፡ እምቢ አንዳንዴም ሳብ ብሎ ወደ እምቢየው! ይለጠጣል፡፡ እኛም እነሱ ሲሉት አንከፋም፡፡

እምቢ! Read More »

የሥራ አፈጻጸም ምዘና ወግ ነው!

በሥራ ላይ በቆየሁባቸው በርካታ ዓመታት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ፤ በሥራም፣ በስልጠናም፡፡ አንዳንዶቹ እውቀቶች ግን እውነተኛ እውቀቶች አይደሉም፡፡ ምክንያቱም ተግባራዊ ሲሆኑ አይታዩማ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ በዓመት አንድ ጊዜ ወይንም ሁለት ጊዜ (እንደ

የሥራ አፈጻጸም ምዘና ወግ ነው! Read More »

Scroll to Top